Welcome to Tsedi Shiro, where tradition meets taste in every bite. We are proud to serve you authentic Ethiopian dishes prepared with love, rich flavor, and cultural pride. Known for our signature Shiro, every plate at Tsedi Shiro reflects our commitment to quality, cleanliness, and homestyle cooking.
አገልግል -የኢትዮጵያ ጣዕም!
ለቤተሰብ ስብሰባዎች፣ በዓላት ወይም ልዩ ዝግጅቶች የሚሆን ለ20 ሰዎች የሚበቃ ።
ፍሬሽ የሚሰራ እና በባህላዊ መንገድ የሚቀርቡ አገልግሎቻችንን ይዘዙን ያሉበት ድረስ በነጻ ትራንስፖት እናቀርባለን።
✨ አገልግሎታችንን ልዩ የሚያደርገው ምንድን ነው?
ለ20 እንግዶች የሚበቃ በርካታ እይነቶች ያሉት በመሆኑ
ትክክለኛ የቤት ውስጥ ጣዕም ያላቸው በመሆናቸው
ከባህላዊ አቀራረብ ጋር ስለሆነ ለእርስዎ ምቾት ይሰጣል።
ለሠርግ፣ ለልደት፣ የድርጅት ፕሮግራም ወይም ከቤተሰብ እያዘጋጁ ከሆነ – በአገልግሎቻችንን ይሞክሩት!
📞 አሁኑኑ ይዘዙ እና የኢትዮጵያን እውነተኛ ጣዕም ወደ ጠረጴዛዎ ያቅርቡ!
የመጨረሻ ምርጥ ምግብ ቤት ነው ከጣእም እስከ ዋጋ አንደኛ ነው ብፌ እያሉ ቦሌ ዙርያ የሚቀልዱትን ሌቦች አሳያቸው ።
TikTok
ሁሉንም ነው የወደድኩት
TikTok
አዎ በጣም ምርጥ ምግብ ቤት ነው ያበደ ነው።
TikTok