About Us

Welcome to Tsedi Shiro, where tradition meets taste in every bite. We are proud to serve you authentic Ethiopian dishes prepared with love, rich flavor, and cultural pride. Known for our signature Shiro, every plate at Tsedi Shiro reflects our commitment to quality, cleanliness, and homestyle cooking.

 

አገልግል

KT Agelgel 0927171767

የፍስክ አገልግል

የጾም
አገልግል

የጾም እና የፍስክ አገልግል

አገልል -የኢትዮጵያ ጣዕም!

ለቤተሰብ ስብሰባዎች፣ በዓላት ወይም ልዩ ዝግጅቶች የሚሆን ለ20 ሰዎች የሚበቃ ።

ፍሬሽ የሚሰራ እና በባህላዊ መንገድ የሚቀርቡ አገልግሎቻችንን ይዘዙን ያሉበት ድረስ በነጻ ትራንስፖት እናቀርባለን።  

አገልግሎታችንን ልዩ የሚያደርገው ምንድን ነው?

ለ20 እንግዶች የሚበቃ በርካታ እይነቶች ያሉት በመሆኑ

ትክክለኛ የቤት ውስጥ ጣዕም ያላቸው በመሆናቸው

ከባህላዊ አቀራረብ ጋር ስለሆነ ለእርስዎ ምቾት ይሰጣል። 

ለሠርግ፣ ለልደት፣ የድርጅት ፕሮግራም ወይም ከቤተሰብ እያዘጋጁ ከሆነ – በአገልግሎቻችንን ይሞክሩት!

 

📞 አሁኑኑ ይዘዙ እና የኢትዮጵያን እውነተኛ ጣዕም ወደ ጠረጴዛዎ ያቅርቡ! 

What people say about us

 

የመጨረሻ ምርጥ ምግብ ቤት ነው ከጣእም እስከ ዋጋ አንደኛ ነው ብፌ እያሉ ቦሌ ዙርያ የሚቀልዱትን ሌቦች አሳያቸው ።

emanuel andzoe

TikTok

 

ሁሉንም ነው የወደድኩት

የኤልሳ ኑሮ

TikTok

አዎ በጣም ምርጥ ምግብ ቤት ነው ያበደ ነው።

maria luv

TikTok

ኬቴሪንግ

የኬቴሪን አገልግሎት አናቀርባለን

ለተለያዩ ፕሮግራሞች የሚሆኑ የ ኬቴሪንግ አገልግሎት እንሰጣለን።

              Call +2519 11677190                        +2519 20313148